ሰበር ዜና ‼️
ኢትዮጵያ አንድ የግብፅ ዲፕሎማት በ48 ሰዓት ውስጥ ከሀገር እንዲወጣ አሳወቀች
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአዲስ አበባ የግብፅ ኤምባሲ የዲፕሎማቲክ ሰራተኛ የሆኑትን አህመድ ሞሃራም አህመድ ሶሊማን “Persona Non Grata” በማለት ተቀባይነት የሌላቸው ዲፕሎማት መሆናቸውን በሰነዱ አሳውቋል።
በሰነዱ መሠረት፣ ውሳኔው በቪየና የዲፕሎማቲክ ግንኙነት ስምምነት መሠረት የተላለፈ ሲሆን፣ ዲፕሎማቱ ማሳወቂያው ከተሰጠበት ጊዜ ጀምሮ በ48 ሰዓታት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ተጠይቋል
Seledadotio

7 days ago