Logo
TIKVAH-ETHIOPIA
የካታር መንግሥት በኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎች ላይ ወታደራዊ እርምጃ መካሄዱን በመግለጽ ድርጊቱን አወገዘ።

የኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎች ላይ የተፈጸመው ድርጊት የሀገሪቱን አንድነትና ሉዓላዊነት እንዲሁም የአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና መረጋጋት ላይ የከፋ ሥጋት መደቀኑን ገለጿል።

ወታደራዊ ውጥረቱን እና ጠብ አጫሪ ድርጊቶችን በአስቸኳይ ማቆም፣ ሲቪሎችን መጠበቅ እንዲሁም የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት አክብሮ መንቀሳቀስ አስፈላጊ መሆኑን የኳታር መንግሥት አፅንዖት ሰጥቷል።

ውጥረቱን ለማርገብና አለመግባባቶችን በንግግር እና በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ለሚደረጉ ጥረቶች ሁሉ የኳታር መንግሥት ሙሉ ድጋፉን እንደሚሰጥ አረጋግጧል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia #russia የውጭ አካላት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንዲቆጠቡ ሩስያ አሳሰበች። ሩሲያ በኢትዮጵያ ትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልሎች እንደገና ስለተባባሰው የጸጥታ ሁኔታ ስጋት እንደገባት ገልጻለች። በመንግሥት ኃይሎች እና ሕገወጥ ስትል በጠራችው የትግራይ ታጣቂ ቡድኖች መካከል ግጭት እንደገና መከሰቱን የሚገልጹ ሪፖርቶች ደርሷት ጉዳዩን እየተከታተለች መሆኗን አሳውቃለች። ሩሲያ በግጭቱ…
11 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.