ፕሬዚዳንት ታዬ ከዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) አመራሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ)አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።
ፕሬዚዳንት ታዬ በውይይቱ ኢትዮጵያ ግብርናን አካታችና የዘላቂ ዕድገት ማዕከል ለማድረግ ቁርጠኛ ናት ብለዋል።
ኢትዮጵያ ለኢፋድ-14 (IFAD14) የገንዘብ አስተዋጽኦዋን በአስር እጥፍ በማሳደግ ከ100 ሺሕ ዶላር ወደ 1 ሚሊየን ዶላር ከፍ አድርጋለች ነው ያሉት።
ፕሬዚዲንቱ ኢትዮጵያ ከተቋሙ ጋር በገጠር ትራንስፎርሜሽን እና በግብርና ልማት ላይ ያላትን አጋርነት ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግም አመልክተዋል።

12 days ago