በዓላት እና ዘመን ተሻጋሪው የኢትዮጵያውያን አብሮነት
******************
ኢትዮጵያ የዘመናት ታሪክ ባለቤት፣ የቱባ ባህሎች ድምር ውጤት እንዲሁም የብዙኃን ሕዝቦች የጋራ መኖሪያ ምድር ስትሆን፤ ኢትዮጵያዊነት ደግሞ የዚህ ሁሉ መስተጋብር ሰፊ ማዕቀፍ ነው።
ይህ ማዕቀፍ በየዕለቱ በምንኖረው ማህበራዊ ግንኙነት ውስጥ ጎልቶ የሚታይ ቢሆንም፣ በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ በዓላት ወቅት ግን በከፍተኛ ድምቀት እና በመንፈሳዊ ልዕልና ይገለጻል።
ኢትዮጵያዊነት ማለት በኀዘን፣ በደስታም ሆነ በፈተና ወቅት አብሮ መቆም፤ የሌላውን ሕመም፣ ኀዘን እና ደስታ መጋራት ማለት ነው።
በዓላትም መንፈሳዊ ወይም ባህላዊ ትርጉም ብቻ ያላቸው ሳይሆኑ፤ የሕዝቦችን አብሮነት፣ መከባበር እና ሰብዓዊ ትስስር አጠናክረው የሚያስቀጥሉ ታላላቅ ማኅበራዊ ተቋማት ጭምር ናቸው።
እንደ መስቀል፣ ገና፣ ትንሣኤ እና ጥምቀት ያሉ የክርስትና በዓላት እንዲሁም ኢድ አል ፊጥር፣ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) እና መውሊድን የመሳሰሉ የእስልምና በዓላት ከግል ወይም ከቡድን እምነት ባለፈ የጋራ የፍቅርና የአብሮነት መድረኮች በመሆን ያገለግላሉ።
በእነዚህ በዓላት በየቤቱ የሚዘጋጀው መብል እና መጠጥ ከጎረቤት፣ ከወዳጅ ዘመድ እና ከአቅመ ደካሞች ጋር በጋራ ይበላል፣ ይጠጣል።
ይህ የደግነት ተግባር የኢኮኖሚ ክፍተትን በማጥበብ ማኅበራዊ ትስስርን ከማጠናከሩም በላይ፣ "እንኳን አደረሳችሁ" በማለት ቤት ለቤት የሚደረጉ የደርሶ መልስ ጉብኝቶችም የይቅርታ እና የዕርቅ ድልድዮች በመሆን ያገለግላሉ።
በተመሳሳይ ኢሬቻ እና ፊቼ ጨምበላላን የመሳሰሉ የምስጋና እና የዘመን መለወጫ በዓላት የየማኅበረሰቡን ውብ ሥነ-ምግባር፣ ታሪክ እና የጥበብ ከፍታ ለዓለም የሚያስተዋውቁ ናቸው።
ከነዚህ በዓላት መካከል ከፊሉ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማይዳሰሱ የዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ ኢትዮጵያውያን ለዓለም ያበረከቷቸው አኩሪ ገጸ በረከቶች ናቸው።
ኢትዮጵያውያን በባህላዊ አልባሳት ደምቀው አደባባይ በመውጣት በዜማ እና በውዝዋዜ የሚያከብሯቸው እነዚህ በዓላት፣ የባህል ሀብቶቻችንን ጠብቆ ለትውልድ በማስተላለፍ ረገድ ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ።
በተጨማሪም በዚህ የአደባባይ በዓላት አውድ ማኅበረሰቦች በአንድነት በመሰባሰብ አብሮነታቸውን ያድሳሉ፣ ቁርሾዎች ይረሳሉ፣ ቁስሎችም ይሽራሉ።
በመሆኑም በዓላት የተለያየ መነሻ ቢኖራቸውም፣ ከሁሉ በላይ የሕዝቦችን ትስስር በጽኑ ሰንሰለት የሚያስተሳስሩ የሰላም እና የፍቅር ምዕራፎች ናቸው።
እነዚህን ዘመናዊነት ያልበረዛቸውን የይቅር ባይነት፣ የመደጋገፍ እና የሰላም እሴቶች ጠብቆ ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ሊሆን ይገባል።
በሜሮን ንብረት
#ethiopia #ethiopianism #holidays #culture #unity #peace #ebc
u1260u12d3u120bu1275 u12a5u1293 u12d8u1218u1295 u1270u123bu130bu122au12cd u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12ebu12cdu12ebu1295 u12a0u1265u122eu1290u1275
******************
u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12e8u12d8u1218u1293u1275 u1273u122au12ad u1263u1208u1264u1275u1363 u12e8u1271u1263 u1263u1205u120eu127d u12f5u121du122d u12cdu1324u1275 u12a5u1295u12f2u1201u121d u12e8u1265u12d9u1283u1295 u1215u12ddu1266u127d u12e8u130bu122b u1218u1296u122au12eb u121du12f5u122d u1235u1275u1206u1295u1364 u12a2u1275u12eeu1335u12ebu12cau1290u1275 u12f0u130du121e u12e8u12dau1205 u1201u1209 u1218u1235u1270u130bu1265u122d u1230u134a u121bu12d5u1240u134d u1290u12cdu1362
u12edu1205 u121bu12d5u1240u134d u1260u12e8u12d5u1208u1271 u1260u121du1295u1296u1228u12cd u121bu1205u1260u122bu12ca u130du1295u1299u1290u1275 u12cdu1235u1325 u130eu120du1276 u12e8u121au1273u12ed u1262u1206u1295u121du1363 u1260u120du12e9 u120du12e9 u1203u12edu121bu1296u1273u12ca u12a5u1293 u1263u1205u120bu12ca u1260u12d3u120bu1275 u12c8u1245u1275 u130du1295 u1260u12a8u134du1270u129b u12f5u121du1240u1275 u12a5u1293 u1260u1218u1295u1348u1233u12ca u120du12d5u120du1293 u12edu1308u1208u133bu120du1362
u12a2u1275u12eeu1335u12ebu12cau1290u1275 u121bu1208u1275 u1260u1280u12d8u1295u1363 u1260u12f0u1235u1273u121d u1206u1290 u1260u1348u1270u1293 u12c8u1245u1275 u12a0u1265u122e u1218u1246u121du1364 u12e8u120cu120bu12cdu1295 u1215u1218u121du1363 u1280u12d8u1295 u12a5u1293 u12f0u1235u1273 u1218u130bu122bu1275 u121bu1208u1275 u1290u12cdu1362
u1260u12d3u120bu1275u121d u1218u1295u1348u1233u12ca u12c8u12edu121d u1263u1205u120bu12ca u1275u122du1309u121d u1265u127b u12ebu120bu1278u12cd u1233u12edu1206u1291u1364 u12e8u1215u12ddu1266u127du1295 u12a0u1265u122eu1290u1275u1363 u1218u12a8u1263u1260u122d u12a5u1293 u1230u1265u12d3u12ca u1275u1235u1235u122d u12a0u1320u1293u12adu1228u12cd u12e8u121au12ebu1235u1240u1325u1209 u1273u120bu120bu1245 u121bu1285u1260u122bu12ca u1270u124bu121bu1275 u132du121du122d u1293u1278u12cdu1362
u12a5u1295u12f0 u1218u1235u1240u120du1363 u1308u1293u1363 u1275u1295u1223u12a4 u12a5u1293 u1325u121du1240u1275 u12ebu1209 u12e8u12adu122du1235u1275u1293 u1260u12d3u120bu1275 u12a5u1295u12f2u1201u121d u12a2u12f5 u12a0u120d u134au1325u122du1363 u12a2u12f5 u12a0u120d u12a0u12f5u1203 (u12a0u1228u134b) u12a5u1293 u1218u12cdu120au12f5u1295 u12e8u1218u1233u1230u1209 u12e8u12a5u1235u120du121du1293 u1260u12d3u120bu1275 u12a8u130du120d u12c8u12edu121d u12a8u1261u12f5u1295 u12a5u121du1290u1275 u1263u1208u1348 u12e8u130bu122b u12e8u134du1245u122du1293 u12e8u12a0u1265u122eu1290u1275 u1218u12f5u1228u12aeu127d u1260u1218u1206u1295 u12ebu1308u1208u130du120bu1209u1362
u1260u12a5u1290u12dau1205 u1260u12d3u120bu1275 u1260u12e8u1264u1271 u12e8u121au12d8u130bu1300u12cd u1218u1265u120d u12a5u1293 u1218u1320u1325 u12a8u130eu1228u1264u1275u1363 u12a8u12c8u12f3u1305 u12d8u1218u12f5 u12a5u1293 u12a8u12a0u1245u1218 u12f0u12abu121eu127d u130bu122d u1260u130bu122b u12edu1260u120bu120du1363 u12edu1320u1323u120du1362
u12edu1205 u12e8u12f0u130du1290u1275 u1270u130du1263u122d u12e8u12a2u12aeu1296u121a u12adu134du1270u1275u1295 u1260u121bu1325u1260u1265 u121bu1285u1260u122bu12ca u1275u1235u1235u122du1295 u12a8u121bu1320u1293u12a8u1229u121d u1260u120bu12edu1363 \

14 days ago