Logo
Getu Temesgen
ጣሊያንኛ ቋንቋን ማወቅ አስፈላጊ ነው
#ethiopia | ​የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር እንደገለጹት፣በሚኒስትሮች ምክር ቤት የጸደቀው አዲሱ የትምህርት አዋጅ አጥጋቢ የጣሊያንኛ ቋንቋ ችሎታ የሌላቸው ተማሪዎች ቁጥር በአንድ ክፍል ውስጥ ከ30% እንዳይበልጥ ገደብ ጥሏል።

በተጨማሪም አዋጁ የቋንቋ ትምህርት ድጋፎችን የሚያጠናክር ሲሆን በትምህርት ቤቶች ግቢ ውስጥ በቋንቋው የማውራት ውሳኔ አሳልፏል።

​ውሳኔው ተማሪዎችን ከማግለል ይልቅ እውነተኛ ውህደትን ለመፍጠርና ለሁሉም እኩል ዕድል ለመስጠት የታለመ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሯ፣ ህግን ሳያከብሩ ከማዋሃድ ይልቅ ህግን በማስከበርና ድጋፍ የሚፈልጉትን በማገዝ እንከወን የስራ መመሪያ ሰጥተዋል።

በያፌት ገ/ህይወት

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
​#italia #educationpolicy #schoolreform #integration #newsupdate #italy

15 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.