15 days ago
ጣሊያንኛ ቋንቋን ማወቅ አስፈላጊ ነው
#ethiopia | የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር እንደገለጹት፣በሚኒስትሮች ምክር ቤት የጸደቀው አዲሱ የትምህርት አዋጅ አጥጋቢ የጣሊያንኛ ቋንቋ ችሎታ የሌላቸው ተማሪዎች ቁጥር በአንድ ክፍል ውስጥ ከ30% እንዳይበልጥ ገደብ ጥሏል።
በተጨማሪም አዋጁ የቋንቋ ትምህርት ድጋፎችን የሚያጠናክር ሲሆን በትምህርት ቤቶች ግቢ ውስጥ በቋንቋው የማውራት ውሳኔ አሳልፏል።
ውሳኔው ተማሪዎችን ከማግለል ይልቅ እውነተኛ ውህደትን ለመፍጠርና ለሁሉም እኩል ዕድል ለመስጠት የታለመ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሯ፣ ህግን ሳያከብሩ ከማዋሃድ ይልቅ ህግን በማስከበርና ድጋፍ የሚፈልጉትን በማገዝ እንከወን የስራ መመሪያ ሰጥተዋል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#italia #educationpolicy #schoolreform #integration #newsupdate #italy

Comments