Logo
FastMereja
ታዋቂው ድምፃዊ ዳዊት መኮንን ከ27 ዓመታት የስደት ህይወት በኋላ ወደ ሀገሩ ተመለሰ
#fastmereja I ከ27 ዓመታት በላይ በአሜሪካ በስደት ሲኖር የቆየው ታዋቂው የኦሮምኛ ሙዚቃ አርቲስት ዳዊት መኮንን፣ ዛሬ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ወደ ሀገሩ ተመልሶ አዲስ አበባ ገብቷል።

​አርቲስት ዳዊት መኮንን ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ ሲደርስ በአባ ገዳዎች፣ በሀደ ሲንቄዎች፣ በባልደረባ የጥበብ ባለሙያዎች እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አቀባበል ተደርጎለታል።

15 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.