Logo
TIKVAH-MAGAZINE
2 ቀን ብቻ ቀረው!

ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በአፋር ሰመራ አሰብ ሆቴል ለመካሄድ 2 ቀናት ብቻ ቀሩት። የዘርፉ ተመራማሪዎች፣ አምራቾች እና የፈጠራ ባለቤቶች የሚሰበሰቡበትን ይህን ታላቅ ሁነት ለማስተናገድ አፋር ዝግጁ ናት!
ይምጡ! ይሳተፉ! አዳዲስ ዕድሎችን ያግኙ!

📅 ቀን፦መስከረም 10 - 12፣ 2019 ዓ.ም.
📍 ቦታ፦  አፋር፣ ሰመራ — አሰብ ሆቴል
20 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.