#wachemouniversity
ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተመርቃችሁ ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁ ምሩቃን፣ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ከማተሚያ ቤቱ በቀጥታ ታትሞ የሚመጠ በመሆኑ ዋናውን ዲግሪ ያልወሰዳችሁና እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠው ሊንክ አማካኝነት ምዝገባ እነድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://forms.gle/3wLC5jHs...
በወጪ መጋራት (Cost Sharing) የተማራችሁ አመልካቾች ኦሪጅናል ሰርተፊኬታችሁን ለመውሰድ የክፍያ ግዴታችሁን መፈፀማችሁን ወይም በአገልግሎት መወጣታችሁን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ እና ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ ይህ ማስታወቂያ ከዚህ በፊት በመጀመሪያ ዙር የሞሉ ምሩቃንን አይመለከትም፡፡
@tikvahuniversity

14 days ago