Logo
SeledaPost
የህወሓት ምክትል ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ አማኑኤል አሰፋ የአሜሪካ እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ባወጡት መግለጫ ማዘናቸውን ገልፀዋል።

ህወሃት የመቀሌ፣ የአክሱም እንዲሁም የሽሬ ኤርፖርት ጠባቂዎችን አፍኖ በመውሰድ በራሱ ታጣቂዎች መተካቱ ተገቢ አለመሆኑን የአፍሪካ ኅብረት ህወሓትን ወቅሷል።

አሜሪካ እና የአፍሪካ ህብረት በህወሓት ላይ ያቀረቡት ጠንከር ያለ ክስ ህወሓት ተቀባይነት እያጣ መሆኑን አመላካች መሆኑን ተንታኞች እየገለፁ ይገኛሉ።

Seledadotio
Seledadotio
20 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.