የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-
✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡30
👉🏽ባሻ ወልዴ ኮንዶሚኒየም፣ አራዳ ፓርክ ፊት ለፊት ፣ ብርሀንና ሰላም ማተሚያ ፣ ቅድስተ ማርያም፣ ቱሪስት ሆቴል፣ ኢኖቬሽን ሚኒስተር ፣ ወዳጅነት ፓርክ ፣ ሸራተን አንባሳደር ፣ ዘውዲቱ ሆስፒታል፣ ጋንዲ ሆስፒታል፣ ኮሜርስ ፣ ለገሀር እና አካባቢው፣
👉🏽ግብፅ ኤምባሲ፣ 6 ኪሎ ዩኒቨርስቲ፣ የካቲት 12 ሆስፒታል፣ ኤፍቢ ግቢ፣ ናይጄሪያ ኤምባሲ፣ 20 ቀበሌ ፣ አፍንጮ በር ፣ቀጨኔ ጉቶ ሜዳ ፣ ቤላ ኮሪያ ሰፈር ( ቤላ 05 ) ፣ ጃንሜዳ ፣ ጃንሜዳ መከላከያ እና አካባቢው
👉🏽ጉሙሩክ ፣ ቅመማ ቅመም ፣ ነጋ ቦንገር ፣ አደይ አበባ በከፊል ፣ ሳሪስ አዲስ ሰፈር በከፊል እና አካባቢው፣
✅ከረፋዱ 5:00-ቀን 8:00
👉ማዕድን ሚንስቴር ፣ላምበረት መናኸሪያ እና አካባቢው፣
✅ከጠዋቱ 3፡00-6፡00
👉🏽አርባምንጭ፣ቦንቄ፣ ዘጊቲ፣ ጋቾባባ እና አካባቢው፣
✅ከጠዋቱ 2:00-10:00
👉🏽ባህርዳር አባይማዶ፣ ማራኪ 120 ካሬዎች፣ ማራኪ ቀበሌ ቢሮ፣ ማራኪ ቀበሌ ፖሊስ ጣቢያ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል ፡፡
ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

15 days ago