Logo
Zehabesha
"የእረፍት ሰዓት ፊሽካ እንደተነፋ ማይክል ካሪክ ቀጥታ ወደ ራሽፎርድ ሲያቀና ተመልክቻለሁ። ለራሽፎርድ 'ጥሩ አባት' ለመሆን እየሞከረ እንዳልሆነ ተስፋ አደርጋለሁ።

"ምክንያቱም እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፣ ራሽፎርድ በአሁኑ ሰዓት በዚያ የግራ መስመር ላይ ምንም እየፈጠረ አይደለም። ቡድኑ በግልጽ ለውጥ በሚፈልግበት ወሳኝ ሰዓት፣ አንድን ተጫዋች ለመንከባከብ (ከትችት ለመጠበቅ) መሞከር ምንም ትርጉም የለውም።

"ለእኔ፣ ካሪክ ባለፈው የውድድር ዓመት በማንችስተር ዩናይትድ ጥሩ ውጤት ሲያመጣለት ወደ ነበረው የሶስትዮሽ የፊት መስመር ጥምረት (Front three) የሚመለስበት ጊዜ አሁን ነው። አንዳንዴ ርህራሄ የለሽ (ጨካኝ) መሆን እና የማሸነፍ የተሻለ እድል ሊሰጥህ የሚችለውን ስብስብ መምረጥ ግድ ይልሃል።"

🎙️ ሮይ ኪን ከፉልሃም ጋር በተደረገው ጨዋታ የእረፍት ሰዓት ላይ ማይክል ካሪክ ቀጥታ ወደ ማርከስ ራሽፎርድ ስላቀናበት አጋጣሚ የሰጠው ጠንከር ያለ አስተያየት

23 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.