Logo
YenetaTube
አረ አገሬ አገሬ ....

አማራ ዘር አፍሶ ጅማ መሬት አርሶ
መቀሌ ላይ በቅሎ አይታጨድም ወይ ?
ደቡብ ውኃ ፈልቆ ምንጩ ሐረር ጠልቆ
አሶሳ ተቀድቶ አፋር አይጠጣም ወይ ?

የኔ ረሃብ ለእሱ የእሱ ጥማት ለእኔ
አህህህህ.... መሆኑ ቀረ ወይ

" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...
20 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.