ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ...
#ethiopia | በኡጋንዳ በሚገኙ የዱር እንስሳት ፓርኮች ውስጥ ምዕራባውያን ቱሪስቶች የተራራ ጐሪላዎችን ለመጎብኘት በሚያደርጉት ጉዞ የአካባቢው ሰራተኞች በባህላዊ መሸከሚያ ተሸክመዋቸው የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ይፋ መሆናቸውን ተከትሎ ከፍተኛ የህዝብ ቁጣ እየናረ ይገኛል።
በርካታ ተችዎች ድርጊቱን በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚፈጸም የዘመናዊ ባርነት እና የጉልበት ብዝበዛ ማሳያ አድርገው በመኮነን ላይ ናቸው።
በተጨማሪም ይህ አሰራር በአካባቢው የቱሪዝም ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ወጣቶችን ሰብአዊ ክብር የሚነካና የሚያዋርድ እንደሆነ ተሟጋቾች አጥብቀው ይከራከራሉ።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

28 days ago