Logo
FastMereja
አስቸኳይ የጠፋ ፓስፓርት የአፋልጉን ማስታወቂያ

የቻይና ሀገር ቪዛ የተመታባቸው የ6 ሰዎች ፓስፖርቶች በድንገት በሚከተለው ሁኔታ ጠፍተዋል። የፓስፖርት ባለቤቶች፦
1. Abayneh Demeke
2. .Anteneh Tekalign
3. Engidu Tsegaye
4. Sara getu
5. Tizita Degu
6. Girma Tujo
ትናንት ዓርብ፣ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም፣ ከምሽቱ 12፡30 ሰዓት ከዘነበወርቅ ወደ ዓለም ባንክ በሚጓዝ ሰማያዊ ሚኒባስ ታክሲ ውስጥ ተሳፍረው ሲወርዱ ፓስፖርቶቹን በታክሲው ውስጥ ረስተው ወርደዋል።

ፓስፖርቶቹን በታክሲው ውስጥ ያገኛችሁ ወይም ስለፓስፖርቶቹ መረጃ ያላችሁ ሰዎች፣ የጉዞው ቀን የቀረው አንድ ቀን ብቻ በመሆኑ በአስቸኳይ ከታች ከተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮች በአንዱ በመደወል እንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን።

ፓስፖርቶቹን ላገኘ ሰው ተገቢውን ወረታ የምንከፍል መሆኑን እናሳውቃለን።
📞 የመገናኛ ስልኮች፦
[ስልክ ቁጥር 1] 0912377272
[ስልክ ቁጥር 2] 0945353331
[ስልክ ቁጥር 3] 0924666904

እባካችሁ ይህን መልዕክት ለሌሎች በማጋራት እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን።

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.