Logo
FastMereja

‎እንኳን ለእመቤታችን ፆመ ፍልሰታ እና ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
‎
‎#ethiopia | በአርባ ምንጭ ሰማይ ስር ከተራራው አናት በዚጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም የእመቤታችን ፆመ ፍልሰታ በደማቅ መልኩ እየተከናወነ ነው የወንጌል ድግሱ እየተቀጣጠለ ነው ዝማሬው ነፍስን አስደስቶ የስጋን ደዌ እየፈወሰ ምዕመናንን በአንድ ልብ ወደ አምላካቸው በዝማሬ በምህላ እየተማፀኑ ነው።
‎
‎ይቀጥላል...
‎
‎በደብረ ሰላም ዚጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
‎አርባ ምንጭ (ኢትዮጵያ)
‎
‎የተለያዩ ዝማሬዎችን ቃለ ወንጌል እና በገዳሙ የሚደረጉ መንፈሳዊ መርሐ ግብሮችን ለመከታተል በገዳሙ
‎
‎YouTube
‎ https://www.tiktok.com/@ab...
‎
‎Tiktok
‎
‎https://www.tiktok.com/@ab...
‎
‎ይከታተሉ Share, Subscribe Follow
2 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.