Logo
Getu Temesgen
የእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም የሚያስገነባውን ሕንፃ

የፕሮጀክቱ ዓላማ
(Project Overview)

የገዳሙ አበው መነኮሳት እና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ማረፊያ ቤት።

2. ሕንፃው በውስጡ የሚያካታታቸው
(Building Facilities)

* የአበው መነኮሳት እና ሊቃውንት ማረፊያ
* ክርስትና መጠመቂያ ቤት
* ሙዚየም
* የተለያዩ አዳራሾች
* ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ክፍሎች

3. የባንክ ሂሳብ ቁጥሮችና መዋጮ ማድረጊያ
(Donation Accounts)

ሀ) የገዳሙ አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ 1000003517504
አባይ ባንክ፡ 9841111014325318
አጭር ቁጥር፡ 1612

ለ) የልማት ኮሚቴ አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ 1000003780779
አባይ ባንክ፡ 9841011002322017
አጭር ቁጥር፡ 1216

4. ወቅታዊ ሁኔታ
(Current Status)

በስተቀኝ በኩል በሚታዩት ፎቶዎች ላይ እንደሚታየው ሕንፃው አሁን ያለበት የስትራክቸርና የሲቪል ግንባታ ደረጃ ("አሁን ያለበት ደረጃ") ይታያል።

እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሁላችሁንም በበረከቷ ትጎብኛችሁ፤ አሜን!

8 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.