Logo
Ethio telecom
📺 ✨መዝናኛዎን በቴሌስትሪም ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!

በቴሌስትሪም ሲም ወይም Wi-Fi ብቻ ያለ ዲሽና ገመድ በጥራት ይመልከቱ።

✨ የአገር ውስጥና የውጭ ቻናሎች
🎬 ምርጥ ፊልሞች ከVOD
📡 ቀጥታ ሥርጭቶች
📱 ስማርትና መደበኛ ቴሌቪዥኖችን
ያካተተ

📍መገልገያውን በአንድ ጊዜ ወይም በረጅም ጊዜ ክፍያ፣ ከ3 ወር ነጻ የአገልግሎት ክፍያ ጋር በዘመን ገበያ ወይም ከአገልግሎት ማዕከላት ያግኙ፡፡
#telestream #ethiotelecom #nexthorizon #telebirr #telebirrsuperapp #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

16 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.