ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በሕንድ ታሪክ ለረጅም ጊዜ ያገለገሉ መሪ በመሆናቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ውድ ወዳጄ ናሬንድራ ሞዲ የዓለማችንን ትልቁንና እጅግ ንቁ የሆነውን የዴሞክራሲ ማሕበረሰብ ዘላቂ እምነት በማግኘት ሕንድን በራዕይና በቁርጠኝነት በተከታታይ 3 የዴሞክራሲያዊ የስልጣን ዘመናት በመምራት ላስመዘገቡት ታሪካዊ ስኬት የተሰማኝን ደስታ እገልጻለሁ ብለዋል።

9 days ago