Logo
Getu Temesgen
ዝነኛው AFTV (Arsenal Fan TV) ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው!
#ethiopia | ​የዓለማችን ትልቁና ተፅዕኖ ፈጣሪው የክለብ ደጋፊዎች ሚዲያ AFTV፣ በኢትዮጵያ የሚገኘውን እጅግ በርካታ የአርሰናል ደጋፊ ማህበረሰብ ለመጎብኘትና ልዩ ዝግጅቶችን ለማድረግ ጉዞውን ወደ አዲስ አበባ ሊያደርግ መሆኑ ታውቋል።

ይህ ጉብኝት በኢትዮጵያ ስፖርታዊ ሚዲያና በደጋፊዎች መካከል አዲስ መነቃቃትን ይፈጥራል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፣ የለንደኑ ክለብ በሀገራችን ያለውን ታላቅ ተወዳጅነት ለዓለም ይበልጥ የሚያሳይ ትልቅ አጋጣሚ ይሆናል።

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
​#aftv #arsenalfantv #arsenalethiopia #coyg #addisababa #gooners #ethiopiangooners #aftvinethiopia

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.