ኦርቶዶክሳውያን የጀመራችሁትን አስጨርሱልን !!!
ለገላን ሰሚ በዕለቱ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እንድረስለት !!!
✝️ ከአዲስ አበባ በ32 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው ይህ ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ከተመሠረተ ከመቶ ዓመታት በላይ ሆኖታል።
✝️ ይሁንና በዚህ ሰዓት ግድግዳው በሙሉ በምስጥ እየተበላ ቤተክርስቲያኑ ከፍተኛ አደጋ ላይ ወድቋል
✝️ በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገራትም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያንና የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች ተባብረን ቤተክርስቲያኑን ከመፍረስ እናድነው
✝️ አሁን ላይ በ5ወር ጊዜ በፍጥነት እየተሰራ የጣራ ስራ ላይ ስለደረሰ ለጣራ ስራ እጃችሁን ዘርጉልን።
✝️ የገዳሙ የባንክ አካውንት
1000265718063 - ኢ.ን. ባ /CBE/
✝️ ለበለጠ መረጃ በ +251950008283 ይደውሉ
በዚህ ጥሪ ላይ በመሳተፍ የበረከት ተካፋይ እንሁን። የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃና ተራዳኢነት አይለየን።
#አንዲት_ሐይማኖት_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #አንዲት_ቤተክርስቲያን #አንዲት_ጥምቀት #ቅዱሳን #ተዋህዶ #ድንግል #orthodoxchurch #ኢትዮጵያ
16 days ago