Logo
SeledaPost
ሩሲያ በሩዋንዳ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ስምምነት ላይ ደረሰች - ሮሳቶም

ኩባንያው በአሁኑ ወቅት 26 ግዙፍ እና 2 አነስተኛ የኃይል ማመንጫዎችን እየገነባ ሲሆን በሥራ ላይ ካሉት በተጨማሪ የተንሳፋፊ ኃይል ማመንጫ ትዕዛዞችን እየተቀበለ መሆኑን የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አሌክሲ ሊካቼቭ ገልጸዋል።

ሮሳቶም ከካዛክስታን፣ ቬትናም እና ምያንማር ጋር የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ስምምነት ላይ እንደደረሰ እና ከኢንዶኔዥያ ጋር የተደረገው ድርድር በቅርቡ መጠናቀቁንም ተናግረዋል።

seledadotio
seledadotio
1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.