ምድረ ገነት ሽረ ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ምድረ ገነት ሽረ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1 ለ 0 አሸንፏል።
ምሽት 12 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የምድረ ገነት ሽረን ማሸነፊያ ግብ አንተነህ ተስፋዬ ከመረብ አሳርፏል።
ቀደም ሲል በተደረጉ የሊጉ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ያለምንም ግብ አቻ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 0 እንዲሁም አርባ ምንጭ ከተማ መቐለ 70 እንደርታን 2 ለ 0 አሸንፈዋል።

30 days ago