Logo
SeledaPost
#tecno_camon_50_pro

በአዲሱ TECNO CAMON 50 PRO ዩ ቲዩብ ወይንም ፊልም መመልከት ቢፈልጉ አለዛም ኳስ ነው ማየው ቢሉ ጥርት ያለው 6 ነጥብ 78 ኢንች ስክሪን ከ6150ሚሊ አምፒር ባትሪ ጋር የቀረበላቹ ሲሆን የፈለጉትን ልይ ቢሉ ያለምንም ስጋት አብሮት ይውላል፡፡ ከዚ በተጨማሪም በ TECNO CAMON 50 PRO ኤ አይ ቴክኖሎጂ የፈለጉትን ጠይቀው ማወቅ እንዲሁም የስራ እገዛን ማግኘት ያስችሎታል፡፡ አዲሱ TECNO CAMON 50 PRO ያለጥርጥር ይገባዎታል!!

#camon50series #camon50pro #superzoom #tecnoai #tecnoet #camon50et

tecno_et
3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.