(ዘ-ሐበሻ ዜና) የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለእስራኤል፣ ኳታር፣ ኩዌት እና የተባበሩት አረብ ኤመሬትስን ጨምሮ ለመካከለኛው ምስራቅ አጋሮቹ በአጠቃላይ ከ8.6 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማጽደቁን ሮይተርስ ዘገበ።
ይህ ግዙፍ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ስምምነት ይፋ የተደረገው፣ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ከተጀመረ ዘጠነኛ ሳምንቱን ባስቆጠረበት፣ እንዲሁም በኢራኑ ጦርነት ላይ የተደረገው ጊዜያዊ እና ተሰባሪ (fragile) የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ከሶስት ሳምንታት በላይ በሆነበት ወቅት መሆኑ በዘገባው ተጠቁሟል።

1 month ago