Logo
Getu Temesgen
የ"ምን አማረሽ" ኤክስፖና ፌስቲቫል ተራዘመ

​በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና ከመጪው ሚያዝያ 23 እስከ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው "ምን አማረሽ ኤክስፖና ፌስቲቫል" ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን አዘጋጆቹ በይፋ አስታውቀዋል።

​አዘጋጆቹ ለተፈጠረው የጊዜ ለውጥ ለተከታታዮቻቸውና ለሚመለከታቸው አካላት በሙሉ ታላቅ ይቅርታ ጠይቀዋል።

​ ኤክስፖው የሚካሄድበት አዲስ ቀን በቅርቡ ዝግጅቶች ተጠናቀው እንደሚገለጽ ተገልጿል።

​ ፕሮግራሙ ለምን እንደተራዘመ ዝርዝር መረጃ ባይሰጥም፣ ዝግጅቱን ይበልጥ የተሟላ ለማድረግ እንደሆነ ይታመናል።

ተከታታዮቼ፣
ቀኑ ሲቆረጥና አዲስ መረጃ ሲደርሰኝ ወዲያውኑ የማሳውቃችሁ ይሆናል። እስከዚያው ግን ለበዓል ግብይትና ለፌስቲቫሉ ያቀዳችሁት ዝግጅት እንዳይጓደል አዲሱን ቀን በትዕግስት እንጠብቅ።

​አዲስ ቀን፣ አዲስ ዝግጅት!

​#getu #minamareshexpo #addisababaevents #meskelsquare #festivalupdate #ethiopiaexpo #eventannouncement #ምንአማረሽ #ኤክስፖ #አዲስአበባ #ሰበርመረጃ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.