Logo
SeledaPost
ቡልቡላ‼

ዛሬ ቦሌ ቡልቡላ እያደነዘዙ በመዝረፍ ተጠርጥረው በማህበረሰቡ የተያዙ 4 ሴቶች ለፖሊስ ተሰጥተዋል።
ተግባሩን ሲፈፅሙ በነዋሪው እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል።
የተለያዩ አደንዛዥ እፆችን በመጠቀም ስርቆት እየተበራከተ ሲሆን በተለይ ከመጪው የበዓል ግርግር ጋር ተያይዞ ለእንደዚህ ያሉ ሌቦች እንዳንጋለጥ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

seledadotio
seledadotio
2 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.