Logo
FIDEL POST NEWS
የሌባው አስገራሚ መልዕክት...

ይህ በሕንድ ማድያ ፕራዴሽ ግዛት ውስጥ በአንድ የመንግስት ባለስልጣን መኖሪያ ቤት ከአራት አመት በፊት የተከሰተ አስገራሚ የሌባ ድርጊት ነው።

ሌባው በቤቱ ውስጥ የሚሰርቀው በቂ ገንዘብና ውድ ንብረት በማጣቱ ተቆጥቶ የሚከተለውን መልዕክት ትቶ ወጥቷል፦

​"ገንዘብ ከሌለህ ለምን ቁልፍ ትቆልፋለህ?"
3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.