Logo
FIDEL POST NEWS
​"እናትህን ለመረዳት 20 ዓመት ይፈጅብሃል" -ጥናት

በእንግሊዝ የተሰራ ​አዲስ ጥናት እንደሚያመለክተው፣ አብዛኛው ሰው እናቱ ትመክረው የነበረውን ምክር እውነተኝነት ለመረዳትና በራሱ ሕይወት ላይ ተግባራዊ ለማድረግ ቢያንስ ሁለት አስርት ዓመታት ይፈጅበታል።

ጥናቱ የሚከተሉትን አስገራሚ ነጥቦች ይዟል፦

​37 ዓመት፦ ልጆች የእናቶቻቸው "ምክር " እነሱም ለሰው የሚመክሩበት የዕድሜ ጣሪያ።

​70%፦ "ገንዘብ መንገድ ላይ አይገኝም" የሚለውን የእናቶች ዝነኛ ንግግር ደጋግመው የሚናገሩ አዋቂዎች ብዛት።

​ፀፀት፦ 48% የሚሆኑት አዋቂዎች በልጅነታቸው የእናቶቻቸውን ምክር ባለመስማታቸው አሁን ላይ ይቆጫሉ።

ምንጭ: Ireland's Classic Hits Radio

👉በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰራ ምስል
7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.