የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-
ከ2:30-10:30
-ኬኬ ብርድ ልብስ ፋብሪካ፣ ቂሊንጦ ኮንዶሚኒየም፣ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት፣ አስቱ ዩኒቨርስቲ እና ኢንዱስትሪ መንደር፣ ዋልያ ቢራ፣ ጨፌ ኮንዶሚኒየም፣ ማሩ ብረታ ብረት አካባቢ፣ ቁስቋም አካባቢ፣ ሸገር ዳቦ፣
-አቃቂ ስታዲየም፣ መኮድ፣ ብሔራዊ ት/ቤት ጀርባ፣ ኖህ አደባባይ፣ ኤፍ 4 ኤፍ-6 ኖክ አደባባይ ፣ካፒታል ሲሚንቶ፣ ቦሌ ሁላሳ ፣ ሰበታ፣ ዓለም ገና፣ ዋን ውሃ ፣ አባሃዋ ትሬዲንግ ፣
-ኮተቤ 02፣ ኮሌጅ አካባቢ፣ ወድይራድ ት/ቤት፣ መሳለሚያ፣ ኮተቤ ገብርኤል አካባቢ፣አቅም ግንባታ ለውሃ፣ ኮተቤ ካራ አካባቢ፣ የካ አባዶ፣
ከ12:00-8:00
-በሞጆ ፣ በቆቃ እና አካባቢው ላይ የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል።
የኢትዮጵያ_ኤሌክትሪክ_አገልግሎት
seledadotio

3 months ago