✨ የውበት ጥበብን በዓለም አቀፍ ደረጃ ይማሩ! ✨
በአዲስ አበባ ዝነኞችን እና አርቲስቶችን በልዩ እጇ ውብ በማድረግ የምትታወቀው ስመ ገናናዋ የሜካፕ አርቲስት ቃልኪዳን ፍርዱ አሁን ደግሞ የጥበብ አድማሷን በማስፋት በሰሜን አሜሪካ ካናዳ ትገኛለች!
🎓 Kal Makeup School Canada & Ethiopia
ሜካፕ መኳል ብቻ ሳይሆን ጥበብ ነው፤ ጥበብ ደግሞ በትክክለኛ ባለሙያ ሲሰጥ ውጤቱ ይለያል! Kal Makeup School በካናዳ በተለያዩ ከተሞች ትምህርት በመስጠት በርካታ ተማሪዎችን በብቃት እያስመረቀች ትገኛለች።
ለምን እኛን መምረጥ አለብዎት?
📍ተከታታይ ስኬት፦ በአዲስ አበባ እና በካናዳ በርካታ ተማሪዎችን ለስኬት ያበቃ ታላቅ ተቋም።
📍ሙያዊ ብቃት፦ ከአርቲስቶች እና ከታዋቂ ሰዎች በስተጀርባ ባለው ልምድ የተደገፈ ትምህርት።
📍ዓለም አቀፍ ዕውቅና፦ የትም ቢሄዱ የሚሰራበትን ጥበብና ክህሎት ይታጠቁ።
✔️ሜክአፕ - Makeup
✔️የጸጉር ስራ - Hair style
✔️የጥፍር ስራ - Nail Art
✔️አይላሽ - Eyelashes
✔️ኦብሬይ ታቱ- Obriy Tatu
✔️ዋክስ-wax
🚀 አሁኑኑ ተመዝገቡ!
በኢትዮጵያም ሆናችሁ በካናዳ የምትገኙ የውበት ጥበብ አፍቃሪዎች፤ የህልማችሁን ሙያ ለመጨበጥ የዛሬው ምዝገባ የእናንተን ውሳኔ ይጠብቃል።
ለተጨማሪ መረጃ እና ለምዝገባ፦
🟢 WhatsApp: +251 961 086 977
📷 ምስል የካናዳ ተማሪዎች ምርቃት 🔥🔥

3 months ago