አስቸኳይ መንፈሳዊ ጥሪ
የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያምን በጋራ እንገንባ! ⛪✨
በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት የምትገኘውና በፈተና ውስጥ ያለችው የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን፣ የእያንዳንዱን ክርስቲያን ድጋፍ ትሻለች።
ያጋጠሟት ፈተናዎች፦
* የአገልግሎት መቋረጥ፦
በአሁኑ ሰዓት በዓመት አንድ ቀን ብቻ ቅዳሴ የሚቀደስባት ሲሆን፣ ካህናቱም ለቅዳሴ የሚያስፈልጉ እንደ ዕጣንና ዘቢብ ያሉ መሠረታዊ ንዋያተ ቅድሳትን ለማግኘት ይቸገራሉ።
* የመቃኞው መፍረስ፦
ነባሩ መቃኞ በምስጥና በዝናብ በመጎዳቱ ለመውደቅ ተቃርቧል።
* የግንባታ መቋረጥ፦
በምዕመናን ጥረት ተጀምሮ የነበረው አዲሱ ሕንጻ፣ በገንዘብ እጥረት ምክንያት ግንባታው ከተቋረጠ አንድ ዓመት አልፎታል።
"እነሆ፥ እግዚአብሔር ለመቅደስ የሚሆን ቤትን ትሠራ ዘንድ መርጦሃልና ጠንክረህ ፈጽመው።" (፩ ዜና መዋዕል ፳፰፥፲)
🙏 የእርዳታ ጥሪ፦
ውድ የእመቤታችን ልጆች፣ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የምትኖሩ፤ ከ100 ብር ጀምሮ በመለገስ የዚች ታሪካዊት ቤተክርስቲያን ሕልውና እንዲቀጥል የድርሻችሁን እንድትወጡ እንማጸናለን።
የህንፃ አሳሪ ኮሚቴ የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ~ 1000624326281
አቢሲኒያ ባንክ ~ 240587815
ዓባይ ባንክ ~ 362111107991610
አሐዱ ባንክ ~ 0081292811701
አዋሽ ባንክ ~ 013201006748101
ዳሽን ባንክ ~5640919295011
📞 ለበለጠ መረጃ፦
0933055802 ወይም 0911414852 ደውለው "አለንላችሁ" ይበሏቸው።
📢 ማሳሰቢያ፦
ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስ #share በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ። የአንድ ሰው ቅንነት የአንዲት ቤተክርስቲያን ደወል ዳግም እንዲሰማ ያደርጋል!
#አስቸኳይጥሪ #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን #በአታለማርያም #ከምባታ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

3 months ago