Logo
SeledaPost
#breaking🚨

የኢራን አብዮታዊ ዘብ ለዓለም የነዳጅ ዝውውር የልብ ትርታ የሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ ዝግ እንደሚሆን በይፋ አሳወቀ።

በሰርጡ ለማለፍ ሚሞክር ማንኛውም መርከብ በእሳት እንደሚጋይ አስታውቀዋል።

ይህ ቦታ በዓለም ላይ ካለው የነዳጅ ዝውውር ውስጥ 20% (አንድ አምስተኛው) የሚያልፍበት እጅግ ወሳኝ የባህር መስመር ነው።

የሆርሙዝ ሰርጥ መዝጋት ማለት የዓለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲንር ያደርጋል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ዛሬ ቀን ላይ የኢራን አብዮታዊ ዘብ በሆርሙዝ ሰርጥ በሆንዱራስ ሰንደቅ ዓላማ ስትጓዝ የነበረች " አቴ ኖቫ " የተባለች የነዳጅ ጫኝ መርከብ በ2 ድሮን መትቶ እንድትነድ ማድረጉን ገልጿል።

seledadotio
seledadotio
7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.