የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
#ethiopia | ነገ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አባባ እና ሸገር ከተሞች የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-
👉ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡00 አትላስ ሆቴል፣ ሻላ መናፈሻ፣ ኤስኦኤስ፣ ደሳለኝ ሆተል ጀርባ፣ ደሳለኝ ሆቴል፣ ፕሬዚደንሺያል ሆቴል ፣ ወደ ሩዋንዳ ኦቨርፓስ
👉ከረፋ 4፡00 እስከ 9፡00 ኬኬ ብርድ ልብስ ፋብሪካ ፣ቂሊንጦ ኮንዶሚኒየም፣ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ፣ አስቱ ዩኒቨርስቲ እና ኢንዱስትሪ መንደር ፣ ዋልያ ቢራ
👉 ከረፋዱ 3፡30 እስከ 7፡30 ማህበራት፣ ቱሉዲምቱ ኮንዶሚኒየም
👉 ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 9፡30 ፈረንሳይ ኤምባሲ፣ ወደ ጉራራ፣ ብሎኬት ገበያ፣ ኪዩር ሆስፒታል ፣ ራሳ ካሳ ክሊኒክ፣ አቦ ቤ/ክ፣ እንጦጦ ኪዳነምሕረት ቤ/ክ፣ታጠቅ ሙገር ሲሚንት ፋብሪካ፣ ሰንገታ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር፣ የካ አባዶ፣ የካሰዴ አካባቢ፣ ኤሞሌስ ፋብሪካ፣ ካሰዴ፣ ጣፎ፣ 44 ማዞሪያ ፣ ሰንዳፋ ጫፍ፣
👉 ከረፋዱ 4፡30 እስከ 9፡30 አርኪ ውጀሃ፣ ሱሉልታ መሐል ከተማ ፣ ለገዲማ ፣ ጫንጮ አቢሲኒያ ሲሚንቶ፣
👉 ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 8፡30 ኮሌጅ አካባቢ፣ ወድይራድ ት/ቤት ፣ መሳለሚያ ፣ ኮተቤ ገብርኤል አካባቢ
👉ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 9፡30 ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምርሄንሲቭ ት/ቤት፣ ዱ ሆቴል፣ ታይዋን ገበያ ፣ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ሸጎሌ አንበሳ ጋራዥ ፣ ሸጎሌ መንደር-7 ፣ ፊናንስ ፣ አበበ ቢቂላ ፣ ኳስ ሜዳ ፣ መሳለሚያ እና አካባቢው ላይ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

4 months ago