ታዋቂው ተዋናይ ኤሪክ ዴን (McSteamy) በ53 ዓመቱ ከዚህ ዓለም ተለየ
በዓለም አቀፍ ደረጃ በ "Grey’s Anatomy" የህክምና ድራማ ዶክተር ማርክ ስሎን (McSteamy) በሚለው ስሙ የሚታወቀው አሜሪካዊው ተዋናይ ኤሪክ ዴን ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ቤተሰቦቹ ገልፀዋል።
📍 የሞቱ መንስኤ፦
ተዋናዩ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በነርቭ በሽታ ALS (Amyotrophic Lateral Sclerosis) ሲታገል የቆየ ሲሆን፣ ትላንት ሐሙስ የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል።
🎬 ዝነኛ ስራዎቹ፦
Grey’s Anatomy: የማይረሳው የዶክተር ማርክ ስሎን ገጸ-ባህሪ።
Euphoria: በካል ጃኮብስ ሚናው ከፍተኛ አድናቆትን ያገኘበት።
The Last Ship: በካፒቴን ቶም ቻንድለርነት የመራው ድንቅ ተከታታይ ፊልም።
ኤሪክ ዴን የ53 ዓመት ጎልማሳ የነበረ ሲሆን፣ የሁለት ሴት ልጆች አባት ነበር። የሥራ ባልደረቦቹና አድናቂዎቹ በታዋቂው ተዋናይ ሞት የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን እየገለጹ ይገኛሉ።

8 months ago