Logo
Getu Temesgen
🌍 "የወይኗ ልጅ" አቤል ብርሃኑ በአፍሪካ 3ኛ ደረጃን ያዘ! 🇪🇹🎥

​* ከአህጉሩ ታላላቅ የጉዞ ቪሎገሮች ተርታ... አቤል የኢትዮጵያን ስም አስጠራ
#ethiopia | ​በኢትዮጵያ በዩቲዩብ መድረክ ቀዳሚ ስፍራ የሚይዘው አቤል ብርሃኑ (የወይኗ ልጅ)፤ በአፍሪካ ደረጃ ከፍተኛ ተከታይ ካላቸው የጉዞ እና የመረጃ ቪሎገሮች (Travel Vloggers) መካከል 3ኛ ደረጃን በመያዝ ስሙን በድምቀት አስመዝግቧል።

​አቤል በዋናው ቻናሉ 1.94 ሚሊዮን እንዲሁም በሁለተኛው ቻናሉ 1.58 ሚሊዮን ተከታዮችን በማፍራት፤ እንደ ዎዴ ማያ (Wode Maya) ካሉ የአፍሪካ የዩቲዩብ ቱባዎች ጋር መፎካከር ችሏል።

​የአፍሪካ ምርጥ 10 የጉዞ ቪሎገሮች ደረጃ:

​🥇 ከርት ካዝ (Kurt Caz) - 4.05 ሚሊዮን
​🥈 ዎዴ ማያ (Wode Maya) - 1.96 ሚሊዮን
​🥉 አቤል ብርሃኑ (Abel Birhanu) - 1.58 ሚሊዮን+ 🇪🇹

​ታዮ አይና (Tayo Aina) - 1.26 ሚሊዮን
​ሻንክ ኮሚክስ (Shank Comics) - 905,000
​ስቲቨን ንዱክው (Steven Ndukwu) - 726,000
​አይ አም ማርዋ (I am Marwa) - 581,000
​ዲ ምዋንጎ (Dee Mwango) - 472,000
​ሚስ ትሩዲ (Miss Trudy) - 468,000
​አፍሪካን ታይግረስ (African Tigress) - 346,000

​እንኳን ደስ አለህ!

​#abelbirhanu #yeweynulij #ethiopianyoutuber #travelvlog #africa #top10 #digitalethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.