በቴሌብር ዲጂታል ቅርጫ! 📲
ቅርጫ መግባት አሁን በሞባይልዎ!
እርድ እና ምርመራው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚከናወን፤ ንጽህናው የተረጋገጠ!
ገበያ መውረድ፣ ከሰው መነጋገር እና ስለ ስጋው ጥራት መጨነቅ ቀረ!
አሁን በቴሌብር ሱፐርአፕ (SuperApp) ውስጥ የሚገኘውን "ዲጂታል ቅርጫ" (Digital Kircha) በመጠቀም፤ በቤትዎ ሆነው ቅርጫ መግባት ይችላሉ።
ለምን ዲጂታል ቅርጫን ይምረጡ?
✅ ሙሉ ብልት:
ሁሉም የስጋ ብልቶች የተሟሉበት፣ ትኩስ እና ንጽህናው የተጠበቀ የበሬ ስጋ።
✅ የጤና ዋስትና:
የእያንዳንዱ ከብት ቅድመ ምርመራ እና ሙሉ የእርድ ሂደት በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የሚከናወን በመሆኑ "እንዲች" ብለው አይሰጉም!
✅ ቀላል አሰራር:
በስልክዎ ያዝዙ፣ አሁኑኑ የቅርጫ ተካፋይ ይሁኑ።
ዲጂታል ቅርጫ - ጥራት መለያችን ነው!
#digitalkircha #telebirr #superapp #meatshare #addisababa #innovation #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

6 months ago