Logo
Getu Temesgen
⚖️ የጥላሁን ገሠሠ የቅጂ መብት ጉዳይ እና የህጉ እውነታ!
#ethiopia | ​በቅርቡ ሰይፉ በኢቢኤስ (Seifu on EBS) ፕሮግራም ላይ ስለ ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ የቅጂ መብት (Copyright) እና ተያያዥ ህጋዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠሁትን ሙያዊ ማብራሪያ ብዙዎቻችሁ ታስታውሳላችሁ።

​በወቅቱ እንደገለጽኩት፤ በህጉ መሰረት የጥላሁን የስራዎች ባለቤትነት እና መብት የመጠየቅ ስልጣን ህጋዊ ወራሽ የሆነችው ባለቤቱ (ወ/ሮ ሮማን) ናትን?

​አሁን ህጋዊ መብት ያላቸውን ወገኖች ወደ ጎን በመተው፤ ድርቅ ብሎ በመከራከር ሊገባቸው የማይገባውን ጥቅም የሚሹ አካላትን እያየን ነው።

​እውነት እና ህግ ግን አንድ ነው።

ጠበቃና የህግ አማካሪ ፋንታሁን ደለለው
0929101037
0983337690
https://youtu.be/HpDhFKmAc...

​#tilahungessesse #copyrightlaw #justice #seifuonebs #romanbezu #legalopinion #ethiopia

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.