Logo
SeledaPost
የፋይዳ መታወቂያ‼️
የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር ከጠፋብዎት ወደ *9779# ፋይዳ ቁጥር ባወጡበት ስልክ ቁጥር በመደወል ከዛ ከሚመጡላችሁ አማራጮች ውስጥ 1 ቁጥርን በመጫን የፋይዳ ቁጥርዎን በመሴጅ ማስላክ ይችላሉ።

ስም ወይም አድራሻ ለመቀየር የፋይዳ መተግበሪያን ከ play store ወይም ከ app store ላይ በስልክዎ በማውረድ የትም መሄድ ሳይጠበቅባችሁ Demographic status ውስጥ በመግባት ማስተካከል ትችላላችሁ። ፎቶ ግን ለጊዜው መቀየር አይቻልም።

seledadotio
seledadotio
9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.