Logo
Getu Temesgen
⚫ "ብቻችሁን መሆንን ተማሩ!" - ነጻነት ወርቅነህ 🕯️

​አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በህይወት ዘመኑ ከተናገራቸው እና ለትውልድ ካወረሳቸው ወርቃማ ምክሮች አንዱ...

​"ብቻችሁን መሆንን ተማሩ፤ ሁሉም ሰው አይቆይም!"

​እውነት ነው! ሰዎች ወደ ህይወታችን ይመጣሉ፣ ይሄዳሉ። ቋሚው ነገር የራስ ማንነት ብቻ ነው። ነፂ በስጋ ቢለየንም ምክሩ እና መልካምነቱ ግን ህያው ነው።

​ነፍስ ይማር!

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

​#netsanetworkneh #lifelesson #quote #ethiopia #rip #wisdom

9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.