በተወሰኑ የመኸር አብቃይ አካባቢዎች ወቅቱን ያልጠበቀ አነስተኛ መጠን ያለው ዝናብ ሊኖር ስለሚችል የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ መሰብሰብ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ የሚጠበቅባቸው አካባቢዎች ሰሜን እና ደቡብ ጎንደር፣ ሰሜንና ምስራቅ ጎጃም፣ ባሕር ዳር ዙሪያ፣ የሰሜንና የደቡብ ወሎ ዞኖች፣ የሰሜን ሸዋ ዞኖች፣ ደቡብ ምስራቅና የደቡብ ትግራይ ዞኖች መሆናቸው ተገልጿል።
በተጨማሪም ምስራቅ ወለጋ፣ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ፣ ጅማ፣ ቡኖ በደሌ ዞኖች፣ አርሲ እና ምዕራብ አርሲ፣ ባሌ ዞኖች፣ ምዕራብ ሐረርጌ፣ ምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖች እንዲሁም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዞኖች ዝናቡ ሊኖርባቸው የሚችሉ አካባቢዎች መሆናቸው ኢንስቲትዩቱ ገልፇል።

6 months ago