Logo
FastMereja
"ሸገር በሚባለው ከተማ ውስጥ ከመቶ በላይ ካርታ ያለው ሰው አለ።"

"አዳማ፣ ቢሾፍቱ አንዳንድ ከተሞች ላይ የላንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ከሞላ ጎደል 100 ፐርሰንት መመዝገብ ትችሏል። ከብዙ አመት ልፋት ጭቅጭቅ በኋላ ምን አገኛችሁ ያላችሁ እንደሆነ አንድ ሰው ሸገር በሚባለው ከተማ ውስጥ ከመቶ በላይ ካርታ ያለው ሰው አለ። የጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ሲስተም ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይገነባ የነበረው ፍላጎት የቢሮክራሲው መጨናነቅ የምታውቁት ቢሆንም ዋና አላማው ግን ጥቂት ሌቦች አላግባብ የወሰዱትን መሬት መንግስት ኦቨርሳይት ማድረግ እንዳይችል ለማድረግ ነው።" ጠ/ሚ አብይ አህመድ

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.