በጣም የምወደውን ቅጠል ላስተዋውቃችሁ Vernonia amygdalina ወይም ግራዋ
በተለይ የመጠጥ ሱስ ያለባችሁ አልኮል ተጠቃሚዎች ቢያንስ በ15 ቀን አንዴ የግራዋ ጭማቂ ጠጡ የጉበት በሽታ ዞር ብሎ አያያችሁም
ሌላው ገላችሁን ስትታጠቡ የትኛውንም ዘመናዊ ምርት መጠቀም አቁሙና ግራዋ ተጠቀሙ እስኪ? እኔም እንዲ ማረግ ከጀመርኩ አመት ሊሆነኝ ነው ለውጡን ታዩታላችሁ
ግራዋ ቆሻሻ ብቻ አይደለም የሚያጥበው የሚጠጋጉ Bad energy ድራሹን ያጠፋል ለመዋረስ የፈለገን መጥፎ መንፈስ ያርቃል ከዛ በዘለለ ለቆዳ ጤና ብቸኛ ተመራጭ ቅጠል ነው በቃ ንፅት ያረጋል
ግራዋ በውስጡ እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ ንቁ ንጥረ ነገሮችን (Bioactive compounds) ይዟል። ከእነዚህም መካከል፦
• Saponins እና Alkaloids: እነዚህ ንጥረ ነገሮች ተክሉ መራራ ጣዕም እንዲኖረው የሚያደርጉ ሲሆን፣ ባክቴሪያንና ቫይረስን የመከላከል ከፍተኛ ብቃት አላቸው።
• Antioxidants: በሰውነታችን ውስጥ ሴሎች እንዳይጎዱና ለካንሰር የሚያጋልጡ ነገሮችን ለመከላከል የሚረዱ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
የደም ግፊትን ለመቆጣጠር፦ ግራዋ የደም ግፊትን ዝቅ የማድረግ ባህርይ እንዳለው በምርምር ተረጋግጧል።
• የጡት ካንሰርን ለመከላከል፦ አንዳንድ የላቦራቶሪ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፣ የግራዋ ቅጠል ጭማቂ የካንሰር ሴሎች እንዳይባዙ የመግታት አቅም አለው።
• ለወንድ ልጅ የመራባት አቅም (Fertility)፦ በባህላዊ መንገድ የግራዋ ቅጠል የወንዶችን የዘር ፍሬ ጤንነት ለማሻሻል ጥቅም ላይ ይውላል።
• ለሰውነት ክብደት መቀነስ፦ ሜታቦሊዝምን (ምግብን ወደ ኃይል የመቀየር ሂደት) በማፋጠን ስብን ለማቅለጥ ይረዳል ተብሎ ይታመናል።
ሆድ ቁርጠት የሆድ ምቾት አለመስጠት ግራዋ በ 15ቀን እንዴ የምንጠጣ ከሆ ይጠፋል ስኳር Balance ያረጋል ለወባ ህክምና ይረዳል እንስሳት ሲታመሙ ጨምቀን ብንሰጣቸው ወዲያው ይሻላቸዋል ብቻ ብዙ ብዙ ግራዋ ከቤታችሁ አይጥፋ 😍🔥
በነባ ስታየል

6 months ago