ሳፋሪኮም ቴሌኮሙኒኬሽን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ግዙፉ ባንክ ከሆነው ከስታንዳርድ ባንክ የ138 ሚሊዮን ዶላር (R2.4 ቢሊዮን) የገንዘብ ድጋፍ ማግኘቱ ተገለጸ።
ይህ ፋይናንስ ኩባንያው በኢትዮጵያ እያካሄደ ያለውን የዲጂታል መሠረተ ልማትና አገልግሎት ማስፋፊያ ሥራ ለማገዝ ያለመ መሆኑ ተጠቁሟል።
ስታንዳርድ ባንክ ለ ሳፋሪኮም የተሰጠው የብድር ፋሲሊቲ ብቸኛ አደራጅ፣ አበዳሪና ፋሲሊቲ ወኪል ሆኖ እንዲሁም የአማካሪነት ሚና መጫወቱን በሰጠው መግለጫ አሳውቋል።
ይህ ድጋፍ በኬንያ ትልቁ የቴሌኮሙኒኬሽን አቅራቢ የሆነው ሰፋሪኮም በኢትዮጵያ የቴሌኮም ገበያ ውስጥ ያለውን ተሳትፎ የበለጠ ለማጠናከር ያስችለዋል።
የቴሌኮሙኒኬሽን ኩባንያው በ2021 በኢትዮጵያ ውስጥ ለመሥራት ፈቃድ ያገኘ ሲሆን ስታንዳርድ ባንክ በአገሪቱ አገልግሎት ሲሰጥ እና አውታረ መረብ ሲዘረጋ አብረው ከሰሩት አማካሪዎችና ፋይናንስ አቅራቢዎች አንዱ እንደነበር መረጃዎች ያመለክታሉ።
Capital Newspaper

6 months ago