ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቅርቡ ይፋ ያደረገው ኤምፔሳ ለሁሉም በኢትዮ ቴሌኮም እንዳይሰራ መደረጉን ገለጸ
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከቀናት በፊት በሁሉም ሲምካርዶች የሚሰራ "ኤም-ፔሳ ለሁሉም የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ አድርጎ ነበር።
ይሁንና ይህ መተግበሪያ በኢትዮ ቴሌኮም ሲምካርድ ተጠቃሚዎች የተከፈቱ ተጠቃሚዎች እንዳይሰራ መደረጉን ኩባንያው ባወጣው መግለጫ ላይ ጠቅሷል።
ኩባንያው አክሎም ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ህጋዊ እና የተመዘገበ መሆኑን ጠቅሶ ዜጎች በነጻነት እና በውድድር ላይ የተመሰረተ አገልግሎት የማግኘት መብታቸው እንዲከብር ጠይቋል።
ኢትዮ ቴሌኮም በጉዳዩ ዙሪያ እስካሁን ያወጣው መግለጫ የለም።
የዓለም ባንክ ከወራት በፊት ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ግልጽ እና ምቹ የስራ ከባቢ ባለመፈጠሩ ችግር ውስጥ መሆኑን መግለጹ ይታወሳል።
seledadotio

6 months ago