Logo
FastMereja
🇪🇹 ታሪካዊ ስኬት!
የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለሁለተኛ ጊዜ ለዓለም ሻምፒዮና አለፈ!

የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ ለ ITTF World Team Championships Finals, London 2026 ማለፉን ስናበስር ታላቅ ደስታ ይሰማናል! የእኛ ጀግና ሴት አትሌቶች ላሳዩት ጠንካራ ትግል እና ጽናት እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን!

🌟 የዓለም ሻምፒዮና ውድድር ዝርዝሮች:
ከተማ: ለንደን፣ ኢንግልዝ🇬🇧
ቀን (ጎርጎሮሳውያን): April 28 – May 10, 2026
ቀን (ኢትዮጵያ አቆጣጠር): ሚያዝያ 20 – ግንቦት 2, 2018 ዓ.ም
ይህ ውድድር ልዩ ትርጉም ያለው ሲሆን ለየት የሚያደረገው። የ ITTF World Team Championships ለመጀመሪያ ጊዜ የተጀመረው በ1926 ዓ.ም. (1918 ዓ.ም.) በለንደን ነበር። አሁን ደግሞ ከ100 ዓመታት በኋላ ታሪካዊ ክብረ በዓሉን ለማክበር ወደ መጀመሪያ መገኛ ስፍራው ለንደን ይመለሳል። የእኛ ቡድን በዚህ ልዩ እና ታሪካዊ ክስተት ላይ መሳተፉ ትልቅ ስኬት ነው።

🎉 በአለም አቀፍ መድረክ አገራችንን በመወከል ኩራት ይሰማናል! ወደ ለንደን!

🇪🇹 HISTORIC ACHIEVEMENT!
TABLE TENNIS NEWS!
Ethiopian Table Tennis Women's National Team Qualifies for World Championships for the Second Time Ever!

Following the November 2025 World Team Rankings, we are thrilled to announce that the Ethiopian Women's Team has secured its qualification for the ITTF World Team Championships Finals, London 2026! This marks the FIRST TIME IN HISTORY our women's team has qualified for this prestigious global event. Congratulations to our incredible athletes on their hard work, dedication, and historic achievement!

🌟 World Championships Event Details:
Host City: London, Great Britain 🇬🇧

Dates (Gregorian): April 28 – May 10, 2026

Special Historical Significance: The event returns to London 100 years after the very first World Team Championships began there in 1926!

🎉 We are immensely proud to represent our nation on the global stage! Road to London!
#tabletennis #roadtolondon2026 #ethiopia #ittfworlds2026 #100yearsoftabletennis ‎

7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.