ግዙፉ የኢኮሜርስ ግብይት ሼን በፈረንሳይ የወሲብ አሻንጉሊቶችን በመሸጥ ተከሰሰ
የፈረንሳዩ የሸማቾች ጥበቃ ፈጣኑ የፋሽን ግዙፉ የኢ ኮሜርስ ገበያ ሼን በድረ-ገጹ ላይ "ህፃን መሰል የወሲብ አሻንጉሊቶችን" ማገበያየቱን ለባለስልጣናት ሪፖርት አድርጓል።የውድድር፣ የሸማቾች ጉዳይ እና ማጭበርበር ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ጄኔራል (DGCCRF) በመግለጫው እንዳስታወቀው፣ የአሻንጉሊቶቹ መግለጫ እና ምድብ “የህፃናትን የብልግና ምስሎች ይዘት ለመጠራጠር አስቸጋሪ ያደርገዋል” ሲል መግለጹን የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ሼይን እንዳስታወቀዉ "በጥያቄ ውስጥ ያሉት ምርቶች እነዚህን ከባድ ጉዳዮች እንዳወቅን ወዲያውኑ ተሰርዘዋል" ብሏል፡፡ ሼን “እነዚህ ዝርዝሮች የኛን የማጣሪያ ሂደት እንዴት እንዳለፉ እየመረመርን ነው” ሲል አስታዉቋል።ሼን በተጨማሪም በገበያ ቦታችን ላይ በሌሎች የሶስተኛ ወገን አቅራቢዎች ሊዘረዘሩ የሚችሉ ተመሳሳይ እቃዎችን ለመለየት እና ለማስወገድ አጠቃላይ ግምገማ እያካሄድኩኝ ነዉ ሲል አክሏል።
የፈረንሳዩ የሸማቾች ጥበቃ ግን ለፈረንሣይ አቃቤ ህግ እንዲሁም የሀገሪቱ የኦንላይን እና የብሮድካስት ተቆጣጣሪ አርኮም ሪፖርት አድርጓል። ይህ ዜና የተሰማዉ ሼን በፓሪስ ውስጥ የመጀመሪያውን ቋሚ መደብር ሊከፍት ቀናቶች ሲቀሩት ነዉ፡፡ በፈጣን ፋሽን ላይ የተካነዉ ሼን ዓለም አቀፍ የኢ-ኮሜርስ መድረክ ነው። ኩባንያው በዋነኝነት የሚያተኩረው በሴቶች ልብሶች ላይ ቢሆንም፣ የወንዶች አልባሳት፣ የልጆች አልባሳት፣ መለዋወጫዎች፣ መዋቢያዎች፣ ጫማዎችን ያገበያያል፡፡
በቻይና ናንጂንግ በጥቅምት 2008 የተመሰረተው ሼን እ.ኤ.አ በ2022 የአለም ትልቁ የፋሽን ምርቶች ቸርቻሪ ለመባል በቅቷል። የኩባንያው በአሁኑ ጊዜ ዋና መስሪያ ቤቱን በሲንጋፖር አድርጓል።
seledadotio

7 months ago