Logo
Getu Temesgen

ዘ ባትል ኦፍ አድዋ

ዘ ባትል ኦፍ አድዋ በተሰኘው የ ፊልምና የልጆች መጽሐፍ ምረቃ ላይ በርካቶች ትያትር ቤቱ በመሙላቱ ለመመለስ ተገደዱ::

በኦክቶበር 25 በዳላስ ቴክሳስ ከተማ በተካሄደው ዘ ባትል ኦፍ አድዋ የፊልምና የ ልጆች መፅሐፍ ምረቃ በተሳካ ሁኔታ የተጠናቀቀ ቢሆንም በትያትር ቤቱ መሙላት ምክንያት ለተመለሱ እና ለሌልችም ፊልሙ በድሴምበር ወር በዳላስ : በሂውስተና በኦስትን እንደሚታይ አዘጋጁ ዓለም አወቀ ገልፆልናል::

መፅሐፉ በአማዞን ላይ እየተሸጠ ሲሆን : በልጆች የአፍሪካ ታሪክ ሰንጠረዥ በ119 ደረጃ ላይ ይገኛል::

በአሜሪካ መፅሐፉን ለማዘዝ እነኚህን ሊንኮች ይጠቀሙ::

ሃርድ ከቨር: https://www.amazon.com/Bat...

ፔፐር ባክ: https://www.amazon.com/Bat...

ከአሜሪካ ውጭ ላሉ አንባቢያን: አማዞን ላይ ‘The Battle of Adwa’ ብለው ይፈልጉ::
11 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.