Logo
Getu Temesgen
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አዲስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ተሾመለት
#ethiopia | የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ኢንጂነር አብዱልበር ሸምሱ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አዲሱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በመሆን መሾማቸው ተገለጸ።

ኢ/ር አብዱልበር ሸምሱ በቀድሞው ዋና ሥራ አስፈፃሚ በሪሶ አመሎ(ዶ/ር) ምትክ ከጥቅምት 04 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ድርጅቱን መምራት የጀመሩ ሲሆን፣ የሥራ ርክክቡን በዛሬው ዕለት በይፋ አከናውነዋል።

በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) ከመጋቢት 21 ቀን 2015 ዓ.ም. አንስቶ ላለፉት 2 ዓመት ከ6 ወራት ያህል የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስን በመምራት ሲያገለግሉ ቆይተዋል።
#etbusinessview

12 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.