Logo
Getu Temesgen
🇯🇵 በቶኪዮ ሰማይ
ኢትዮጵያዊ ያለወርቅ 🇪🇹🏅

🇰🇪 ኬንያ 7 ወርቅ 2 ብር እና 2 ነሃስ በድምሩ 11 ሜዳልያዎችን በመሰብሰብ ከዓለም 2ኛ እንዲሁም ከአፍሪካ በቀዳሚነት ውድድሩን ጨርሳለች፡፡

🇪🇹 አትሌት ትዕግስት አሰፋ በሴቶች ማራቶን እና አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ በ10 ሺህ ሜትር ወንዶች የብር ሜዳሊያ ማግኘታቸው ይታወሳል፡፡

🇪🇹 አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች እና ሲምቦ አለማየሁ በሴቶች የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የነሃስ ሜዳሊያ ለሀገራቸው አስገኝተዋል፡፡
#ethilpia | ኬንያ በ800 ሜትር ሴቶች የወርቅ ሜዳሊያ ማግኘቷን ተከትሎ በ7 የወርቅ ሜዳሊያ በአለም ሻምፒዮናው ታሪክ ትልቁን ውጤቷን አስመዝግባለች።

ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ሁለት የብር እና ሁለት ነሐስ በድምሩ አራት ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሩን አጠናቅቃለች።

ኢትዮጵያ ባገኘቸው የሜዳልያ ብዛት መሰረት አጠቃላይ ከተሳታፊ ሀገራት 21ኛ ደረጃ በመያዝ የቶኪዮ ቆይታዋን ቋጭታለች፡፡

አሜሪካ 13 ወርቅ 5 ብር እና 4 ነሃስ በድምሩ 22 ሜዳሊያዎች በማግኘት ከዓለም 1ኛ በመሆን ሻምፒዮናውን በበላይነት ማጠናቀቅ ችላለች፡፡

በጃፓን ቶኪዮ ሲካሄድ የቆየው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝቷል።

Medal Table 🏅 🥈 🥉
World Athletics Championship Tokyo 2025.

1 year ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.